የትውልድ ድልድይ
መልቲሚዲያ

እኛ ማን ነን

የእኛ ታሪክ

መስራቹ ለልጆችና ለወጣቶች ካለው ትልቅ ፍቅርና ክብር የተነሳ በየመንገዱ የሚያገኛቸውን ህፃናትና ልጆች አስቁሞ መሳምና ማጫወት ይወዳል፡፡ እንዲሁም ወጣቶችን በሥራ ቦታቸው (በየቢሮው ሲሄድ) በውጭም መንገድ ላይ የሚያልፉትን ሰላምታ እየሰጠ ማዋራት፣ ቀጠል አድርጎም ስለ ራዕዩ ማካፈል ሥራዬ ብሎታል፡፡ ከዚህም የተነሳ በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ሬዲዮ ከጥር ወር 2015 ዓ/ም ጀምሮ የትውልድ ድልድይን ፕሮግራም ስርጭት በስፋት ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፡፡ በዚህም ወቅት ከተለያዩ ድርጅቶች ስፖንሰርሺፕ በማግኘት ማስታወቂያ መናገር እና የድርጅት ሃላፊዎችን እየጋበዝን ቃለ መጠይቆችን አድርገናል፡፡

የትውልድ ድልድይ መልቲሚዲያ

“ቆሻሻ እና ጎጂ ሃሳብ ”
በየሜዳው አልጥልም ፡፡

+251 90 599 8899  ይደውሉልን ወይም በ info@yetiwliddildiy.com ይላኩልን

የትውልድ ድልድይ ዋና ስራ አስፈፃሚ

የሕጸጽ ቅብሎሽ መጽሐፍ ምረቃ

የትውልድ ድልድይ ቃለመጠየቅ ከወጣት ሽመልስ አመያ ጋር

የጣና ፋይበር ግላስ ኢንዱስትሪን ምርቶች ማስታወቂያ ለአንድ ወር ጊዜ በሬዲዮ ተናግረናል
የሪዲም ዘ ጄኔሬሽን (መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት) ለሦስት ሰዓት ሙሉ በጫት ላይ ያጠኑትን ጥናትና የባህር ዳር ዙሪያ ጫት አምራቾች ጫትን በሌላ ምርት ለመተካት የወሰዱትን እርምጃ በማቅረብ፤
የቅን ኢትዮጵያ ማህበር፡- በተማሪዎች፣ እና የመመሰጋገንና የመደናነቅንና
ዋና ሥራ አስኪያጁ በግሉ በተለያዩ የሀገራችን ቴሌቪዥኖች ላይ በመቅረብ ስለ ወጣቶችና አባቶች ግንኙነት መሻከር ጉዳይ ሰፋፊ ማብራሪያዎችን ሲሰጥ ቆቷል፡፡
Scroll to Top