የጉዳይ ጥናት
መስራቹ ለልጆችና ለወጣቶች ካለው ትልቅ ፍቅርና ክብር የተነሳ በየመንገዱ የሚያገኛቸውን ህፃናትና ልጆች አስቁሞ መሳምና ማጫወት ይወዳል፡፡ እንዲሁም ወጣቶችን በሥራ ቦታቸው (በየቢሮው ሲሄድ) በውጭም መንገድ ላይ የሚያልፉትን ሰላምታ እየሰጠ ማዋራት፣ ቀጠል አድርጎም ስለ ራዕዩ ማካፈል ሥራዬ ብሎታል፡፡ ከዚህም የተነሳ በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ሬዲዮ ከጥር ወር 2015 ዓ/ም ጀምሮ የትውልድ ድልድይን ፕሮግራም ስርጭት በስፋት ሲንቀሳቀስ ቆይቷ